Description
Land For Sale
መገናኛ ፡ Top View | የግንባታ ቦታ ሽያጭ 445 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው መገናኛ (Top View) በተለምዶ ዳንጎቴ እየተባለ በሚጠራው ሰፈር ውስጥ ከብራዚል ኤምባሲ አካባቢ ነው።ሰፈሩ ከፍታ ቦታ ላይ ስላለ እጅግ ያማረ እይታ አለው።
ሰፈሩ የከተማው ስኬታማ ሰዎች እና ባለሃብቶች በብዛት ኑሮአቸውን የመሰረቱበት ነው።
ስፋት = 445 ካሬ ሜትር
️ ፈራሽ ቤት ያለበት
️ City View + ተራራ + Rich neighborhood
የመሬቱ_አቀማመጥ
ዝቅ ብሎ ጀምሮ ከፍ ብሎ የሚያልቅ አቀማመጥ ነው።
️ አገልግሎቱ
ለአፓርትመንት ግንባታ እና ዘመናዊ የመኖሪያ ቪላ ለመገንባት ተመራጭ ነው።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ በገዥ በኩል
ዋጋ = 50 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1771