Description
መገናኛ ፡ Top View | Studio አፓርትመንት ሽያጭ 66 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው በሚያምረው የከተማው ባለፀጋ መሰባሰቢያ በሆነ በተለምዶ መገናኛ Top View በሚባለው ሰፈር ውስጥ ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ Studio , 1 መታጠቢያ , Open Kitchen , Laundry
️ ስፋት: 66 ካሬ ሜትር
️ 2ኛ እና 3ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው ፦ ይሄ ቤት ካሉት ብዙ የሚወደዱ ነገሮች መሃል አንዱ በቤቱ መስኮቶች በኩል ሙሉ አዲስ አበባን ማየት ያስችላል። ቤቱ ያለበት ህንፃ G+11 ሆኖ የተሰራ ሲሆን በውስጡ በወለል 3 ቤቶች፣ መኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር፣ አነስ ያለ ግቢ፣ አረንጓዴ አካባቢ፣ የከርሰ ምድር ውሃ እና እንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ ነገሮችን ለነዋሪው በአገልግሎት ያቀርባል።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ ብቻ
ዋጋ = 12 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር
Gross Yield፦ 10.00% | 181,818 ብር/ካሬ | Payback፦ 12.0 ዓመታት
ማጠቃለያ፦ በመገናኛ Top View አቅራቢያ የሚገኘው ይህ ስቱዲዮ አፓርትመንት በወለል 3 በያዘ ሙሉ የከተማ እይታ ባለው ህንፃ ላይ የሚገኝ የ 10 % Gross Yield ያለው ኢንቨስትመንት ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1775