Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
New

Megenagna_24, 2bdrm Apartment ......106sqm

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 15,500,000

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

106 Square Meter

Description

መገናኛ ፡ 24 | አፓርትመንት ሽያጭ 106 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ከመገናኛ ወደ 24 በሚወስደው መንገድ ላይ G+10 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ባሉት ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 106 ካሬ ሜትር ( 86sqm_net) ️ 8ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል አገልግሎት የጀመረ ሊፍት፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር እና ጥበቃ አለው። ህንፃው አሁን ያለበት ሁኔታ ሙሉለሙሉ አልቆ ለመኖር ዝግጁ ሆኗል። ️ ማስታወሻ : የተጠቀምነው ቪዲዮ የሚሸጠው ጋር ተመሳሳዩን እንጂ እራሱን አይደለም። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- Cash Only ( ካሽ ብቻ ) ዋጋ = 15.5 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 80k/ወር | Yield፦ 6.19% 146,226 ብር/ካሬ | Payback፦ 16.1 yrs ማጠቃለያ፦ 146,226 ብር/ካሬ ከአካባቢው አማካይ (140k-160k) የሚጣጣም፣ 6.19% Gross Yield ያለው ተመራጭ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1789

Recommended Properties

2 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 106 sqm | BetDelala