Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
Property thumbnail 7
New

Megenagna_24, Luxury Penthouse For Sale......370sqm

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 60,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

5

Area

370 Square Meter

Description

መገናኛ ፡ 24 | Penthouse Type አፓርትመንት ሽያጭ 370 ካ.ሜ Location: ከ24 ወደ መገናኛ በሚወስደው ዋና መንገድ ላይ በተገነባ ዘመናዊ G+10 እና በወለል አንድ ቤት ባለው ቅይጥ ህንፃ ላይ ባለ 10ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 5 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Store , Laundry, 2 Kitchen, Private Terrace ️ ስፋት: 370 ካሬ ሜትር ( 306sqm- net) ️ 10ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ሊፍት፣ ፓርኪንግ፣ ጀነሬተር፣ 24/7 ጥበቃ እና የህንፃ አስተዳደር አገልግሎቶችን ለነዋሪው ያቀርባል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ ብቻ ዋጋ = 60 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 462,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 9.24% | 162,162 ብር/ካሬ | Payback፦ 10.8 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ይህ Luxury Penthouse Type Apartment ከግል Terrace ጋር ተደምሮ ከፍተኛ የቅንጦት ደረጃን ያጎናፅፈዋል። የ 9.24% Gross Yield እና የ 10.8 ዓመታት አጭር Payback Period እና ለረጅም ጊዜ Capital Appreciation እጅግ ማራኪ የኢንቨስትመንት ምርጫ ያደርገዋል። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1767

Recommended Properties

3 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 370 sqm | BetDelala