Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
New

Megenagna_Shola, 3bdrm Apartment For Sale

Addis Ababa, Yeka

For SALE

ETB 22,500,000

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

147 Square Meter

Description

መገናኛ ፡ ሾላ | አፓርትመንት ሽያጭ 147 ካ.ሜ Location: የሚገኘው መገናኛ ሾላ ገበያ አካባቢ G+9 ሆኖ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Closed Kitchen , Laundry , 1 Balcony ️ ስፋት: 147 ካሬ ሜትር ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- በውስጡ ሊፍት (አገልግሎት አልጀመረም)፣ የመኪና ማቆሚያ፣ በወለል 2 ቤቶች፣ ጀነሬተር እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ ነገሮች እንደ አገልግሎት ለነዋሪው ያቀርባል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 22.5 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 90,000 ብር/ወር | Gross Yield፦ 4.80% 153,061 ብር/ካሬ | Payback፦ 20.8 yrs ማጠቃለያ፦ በመገናኛ ሾላ ገበያ አካባቢ በሚገኝ G+9 ቅይጥ ህንፃ ውስጥ ያለ፣ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉት (Low Density)፣ በካሽም ሆነ በባንክ ብድር መግዛት የሚቻል ለኢንቨስትመንትና ለመኖሪያ ተስማሚ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1813

Recommended Properties