Description
መገናኛ ፡ ሾላ ገበያ | አፓርትመንት ሽያጭ 173 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው መገናኛ ሾላ ገበያ አካባቢ B+G+17 ዘመናዊ ህንፃ ላይ ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , Laundry , Balcony
️ ስፋት: 173 ካሬ ሜትር
️ 6ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው :- 2 ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የከርሰምድር ውሃ፣ የመኪና ማቆሚያ፣ እንግዳ መቀበያ እና የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት።
️ ማስታወሻ 1 : ቤቱ አሁን ላይ ተከራይቶ ነው ያለው። በአካል ለመጎብኘት በቀጠሮ ቅዳሜ እና እሁድ ነው የሚሆነው።
️ ማስታወሻ 2 ፡ የተጠቀምነው ቪዲዮ እራሱን ቤቱን ሳይሆን ተመሳሳዩን ነው። ነገር ግን ዲዛይናቸው ተመሳሳይ ነው።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ
ዋጋ = 25 ሚሊየን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር | Gross Yield፦ 4.80%
144,509 ብር/ካሬ | Payback፦ 20.8 yrs
ማጠቃለያ፦ በመገናኛ ሾላ ገበያ አካባቢ በሚገኝ ዘመናዊ B+G+17 ህንፃ ውስጥ ያለ፣ አሁን ላይ ተከራይቶ ወዲያው ገቢ የሚያስገኝ፣ ለኢንቨስትመንት ተስማሚ የሆነ አፓርትመንት ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት (ቅዳሜ እና እሁድ ብቻ)
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1808