Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
Property thumbnail 7
Property thumbnail 8
New

Megenagna_Signal , Luxury Apartment For Sale.......230sqm

Addis Ababa, Yeka

For SALE

ETB 22,500,000

Bedrooms

3

Bathrooms

3

Area

230 Square Meter

Description

መገናኛ ፡ ሲግናል | አፓርትመንት ሽያጭ 230 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ከመገናኛ ወደ ሲግናል በሚወስደው መንገድ ላይ G+14 ሆኖ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ ባለ 7ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Open Kitchen , Store ️ ስፋት: 230 ካሬ ሜትር ( 175sqm - net ) ️ 7ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ በውስጡ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል 2 ሊፍቶች፣ 2 ጀነሬተሮች፣ የእንግዳ መቀበያ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ እና በወለል 5 ቤቶችን ይዟል። አሁን ላይ ህንፃው ሙሉ ለሙሉ አልቆ ሰዎች እየኖሩበት ይገኛል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- Cash / Bank (አጭር የመክፈያ ጊዜ ያለው የባንክ በገዢ በኩል እንቀበላለን) ዋጋ = 22.5 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 150,000 ብር/ወር | Gross Yield፦ 8.00% 97,826 ብር/ካሬ | Payback፦ 12.5 yrs ማጠቃለያ፦ ለኢንቨስትመንትም ሆነ ለመኖሪያ የሚሆን፣ ከፍተኛ የኪራይ ገቢ ሊያስገኝ የሚችልና ዝግጁ የሆነ ንብረት። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1875

Recommended Properties