Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Old

Meskel Flower, Land For Sale .........607sqm

Addis Ababa, Kirkos

For SALE

ETB 70,000,000

Bedrooms

0

Bathrooms

0

Area

607 Square Meter

Description

  ቦሌ - መስቀል ፍላወር  ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ  607 ካ.ሜ  መገኛ ቦታ (Location) ️  መስቀል ፍላወር ። ከመስቀል ፍላወር ሆተል ወይም ከ አስፓልት 200 ሜትር አካባቢ ገባ ብሎ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️  እስከ G+12 ድረስ የሚያስገነባ የግንባታ ፍቃድ  ፕላን ስምምነት ያለው ️ ስፋት: 607 ካሬ ሜትር ️  በ ህንፃዎች መካከል ያለ ቦታ  ️  አቀማመጡ ( rectangular ) የሆነ ዶክመንት:-   ዲጅታል ካርታ አለው። እንድሁም ፕላን ስምምነት ያለው። ዋጋ =  70  ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis የልማት ምድብ፦ በህንፃዎች መካከል በመሆኑ ለመኖሪያ አፓርትመንት (Pure Residential) ተመራጭ። ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ የልማት መሬት: 90k-125k/ካሬ | የዚህ ቦታ ዋጋ: 115,321 ብር/ካሬ ። ከህንፃ ጀርባ ያለ እና የተከለለ ስለሆነ በደንብ ድርድር ይፈልጋል። ማጠቃለያ፦ ዝግጁ የፕላን ስምምነት ያለው፣ መስቀል ፍላወር መሃል ከተማ የሚገኝ እና Rectangular ቅርፅ ያለው ሆኖ እይታው በህንፃ የተሸፈነ ስለሆነ ጥሩ ድርድር ከተደረገ ለአልሚዎች ጥሩ የትርፍ ህዳግ ( Profit Margin )  ያለው ምርጥ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦  በቀጠሮ To buy or sell  https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM    https://t.me/Belegrateful   +251939703030 Code1663

Recommended Properties

0 Bedroom Apartment for Rent in Kirkos - 607 sqm | BetDelala