Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
New

Apartment Sales

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 33,990,000

Bedrooms

3

Bathrooms

4

Area

161 Square Meter

Description

ቦሌ : ደንበል 33,999,000 - 3 Beds | 2 Baths + Store + Laundry | 9F | 161 sqm #ቤቱ የሚገኘው ቦሌ ከደንበል ሞል 300 ሜትር አካባቢ ላይ ሲሆን ያለበት ህንፃ G+12 ተደርጎ የተሰራ እና በፍሎር 4 ቤቶች አሉበት። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ቆንጆ እይታ ያለው ሰፊ እንግዳ መቀበያ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ ጄኔሬተር፣ ኢንተርኮል፣ 2 ሊፍቶች፣ ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ፣ የውሃ ታንከር፣ ትራንስፎርመር፣ አነስ ያለ ግቢ እና ቴራስ የመሳሰሉ ነገሮችን በውስጡ ይዟል። ህንፃው በአሁኑ ሰዓት ሙሉ ለሙሉ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። 0957066880 @gera1621

Recommended Properties

3 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 161 sqm | BetDelala