Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
New

Sarbet, 4bdrm Apartment For Sale......224sqm

Addis Ababa, Lideta

For SALE

ETB 50,000,000

Bedrooms

4

Bathrooms

4

Area

224 Square Meter

Description

  ሳር ቤት ፡ መቻሬ   |  ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ 224 ካ.ሜ Location:  የሚገኘው በብዙ የውጪ ዜጎች ተመራጭ በሆነው ሳር ቤት (መቻሬ ፊት ለፊት እና ከካናዳ ኤምባሲ አጠገብ) በሚገኝ G+15 ሆኖ በተገነባ ቅንጡ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 4 መኝታ , 4 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Salon ,  2 Kitchen ,  ( Modern and Traditional Kitchen ) Store , Laundry , Terrace ️ ስፋት:  224 ካሬ ሜትር (191sqm-  net )  ️ ህንፃው ፦ በወለል 4 ቤቶችን የያዘ ሲሆን፣ ፀሐይ መውጫ ጎን ላይ የሚገኝ፣ በጣም ሰፊ ክፍሎች ያሉት፣ አስደናቂ እይታ ያለው እና ጥራት ያለው አጨራረስ የተደረገለት ነው። ህንፃው ለነዋሪዎች 2 ሊፍቶች፣ 24/7 ጥበቃ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ጂም (Gym)፣ ስፓ (Spa)፣ ጃኩዚ (Jacuzzi) እና የሚያምር የጋራ ሰገነት (Terrace) ያሟላ ነው። አፓርትመንቱ አሁን ላይ በወር $3,000 USD (~462,000 ብር) ተከራይቶ ገቢ በማስገኘት ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ ለመኖሪያም ሆነ ለከፍተኛ ኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭ ነው። ዶክመንት:-   ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:-  Cash / Bank   ዋጋ =  50  ሚሊየን  ብር።  ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦  በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell   https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM    https://t.me/Belegrateful   +251939703030 Code1877

Recommended Properties