Description
ሳርቤት : አፍሪካ ህብረት | አፓርትመንት ሽያጭ 165 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው በከተማችን ተመራጭ አካባቢ በሆነው ሳርቤት (አፍሪካ ህብረት አቅራቢያ) ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ
️ ስፋት: 165 ካሬ ሜትር ( 130sqm-net)
️ 4ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው ፦ G+13 ሆኖ የተገነባ (Ground እና 1ኛ ወለል ፓርኪንግ የሆኑ) እና 13ኛ ወለል ላይ 2 ቤቶች እና ግማሽ ቴራስን የያዘ ነው። ዲዛይኑ Mixed-use ቢሆንም አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውልና መኖሪያ ቤቶች ከ 4ኛ ወለል ጀምሮ የሚገኙበት ነው። አፓርታማው የጥዋት ፀሐይ እና ጥሩ ብርሃን የሚያገኝ ሲሆን፣ ህንፃው የከርሰ ምድር ውሃ፣ Backup ጀነሬተር፣ አስተማማኝ ፓርኪንግ እና ለጂም የሚሆን ቦታ ያሟላ ነው። አሁን ላይ የተወሰኑ የ AU ሰራተኞች ተከራይተው ሰዉ እየኖረበት የሚገኝ ሲሆን፣ የሚሸጠው ቤት ግን ባዶ እና ወዲያውኑ ቁልፍ ተረክበው ለመግባት ዝግጁ ነው።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- Cash Payment
ዋጋ = 26 ሚሊየን ብር።
ኮሚሽን: 2%
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1910