Description
ለ20 ቀን ብቻ የሚቆይ አፓርትመንት!
ሳርቤት ፡ አፍሪካ ህብረት | አፓርትመንት ሽያጭ 205 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው ሳርቤት አፍሪካ ህብረት (AU) አካባቢ በሚገኝ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 6ኛ ወለል ላይ ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 4 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Open & Closed Kitchen , Store , Laundry ( 6 Total Rooms )
️ ስፋት: 205 ካሬ ሜትር ( 165sqm - net )
️ 6ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው ፦ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን ለነዋሪዎች ሊፍት፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ፣ 2 የጋራ የመኪና ማቆሚያዎች እና የጋራ ቴራስ ያሟላ ሲሆን ከፍታው G+6+T ነው።
አፓርትመንቱ 4 መኝታ ክፍሎች፣ የሰራተኛ ክፍል፣ ክፍት እና ዝግ ማብሰያ ቤቶች (Open & Closed Kitchen)፣ ላውንደሪ እና በጠቅላላ 6 ክፍሎችን ያካተተ ሰፊ ቤት ነው። በአሁኑ ሰዓት በወር $2,000 USD (~308,000 ብር) ሊከራይ የሚችል ከፍተኛ የገቢ አቅም ያለው ንብረት ነው።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- Cash
ዋጋ = 32 ሚሊየን ብር።
ኮሚሽን: 2%
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1885