Description
ሳርቤት ፡ አፍሪካ ህብረት | አፓርትመንት ሽያጭ 161 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው ሳርቤት አፍሪካ ህብረት አካባቢ በሚገኝ 2B+G+12+T ሆኖ በተገነባ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 10ኛ ወለል ላይ ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ
️ ስፋት: 161 ካሬ ሜትር
️ 10ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው ፦ በውስጡ ሁለት ሊፍት፣ እንግዳ መቀበያ፣ በቤቱ ቁጥር የመኪና ማቆሚያ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ ጥበቃ እና ለነዋሪዎች የጋራ አገልግሎት የሚውል ሰፊ ሰገነት ከተሟላ ቢሮ ጋር አለው። ህንፃው አዲስ እና ሙሉ በሙሉ ያለቀ ሲሆን ለመኖር ወይም ለኪራይ ገቢ ተስማሚ ነው።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ
ዋጋ = 24 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር
Gross Yield፦ 5.00% | 149,068 ብር/ካሬ |
ማጠቃለያ፦ በካሬ 149,068 ብር የቀረበ ሲሆን ከአካባቢው አማካይ (140,000-175,000) ጋር ይጣጣማል። 5.00% Gross Yield ያለው ሲሆን በሳርቤት አካባቢው ለካፒታል እድገት ተመራጭ ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1780