Description
ከነ ሙሉ የቤት እቃው የሚሸጥ ( Fully Furnished )
ሳርቤት | አፓርትመንት ሽያጭ 210 ካ.ሜ
Location: ሳርቤት ኦሮሚያ ቢሮዎች አካባቢ ( Oromia Governmet offices | Sarbet )
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ከነ መታጠቢያው።
️ ስፋት: 210 ካሬ ሜትር
️ 9ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው ፦ ሊፍት ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ ጀነሬተር፣ የመኪና ማቆሚያ፣ እና ጠንካራ ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት።
️ ለአስፓልት ቅርብ የሆነ የድፕሎማቲክ ሰፈር ነው።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ
ዋጋ = 28 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1738