Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
New

Semit 72, 2bdrm Apartment For Sale.......130sqm

Addis Ababa, Lemikura

For SALE

ETB 15,500,000

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

130 Square Meter

Description

  ሰሚት 72 ፡  |  አፓርትመንት ሽያጭ 130 ካ.ሜ Location:  የሚገኘው ሰሚት 72 ጌታስ ሪል ስቴት አካባቢ ሲሆን፣ አዲስ በዘመናዊ መልኩ በጥሩ ሁኔታ ፊኒሺንጉ የተሰራ ማንም ያልኖረበት አዲስ ቤት ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ  , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ, terrace ️ ስፋት:  130 ካሬ ሜትር (115sqm- net ) ️ 11ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ 15 ወለሎች ያሉት ሲሆን በወለል 6 አፓርትመንቶች ሲኖሩበት ሁሉም የህንፃው አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ መሥራት ጀምረዋል። ህንፃው በውስጡ ሊፍት፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ ፣ ሰገነት/ቴራስ፣ የእሳት ማጥፊያ፣ የከርሰ ምድር ውሃ እና የመኪና ማቆሚያ ያሟላ ነው። ዶክመንት:-   ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:-  Cash / Bank   ዋጋ =  15.5  ሚሊየን  ብር።  ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦  በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell   https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM    https://t.me/Belegrateful   +251939703030 Code1899

Recommended Properties

2 Bedroom Apartment for Rent in Lemikura - 130 sqm | BetDelala