Description
ሰሚት ፡ ካምብሪጅ | አፓርትመንት ሽያጭ 94 ካ.ሜ
Location: ሰሚት በተለምዶ ካምብሪጅ እየተባለ በሚጠራው ሰፈር ውስጥ በሚገኝ የመኖሪያ መንደር ውስጥ በ G+7 ህንፃ ላይ ነው። በወለል 2 ቤቶች ብቻ አሉት።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry
️ ስፋት: 94 ካሬ ሜትር
️ 3ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው ፦ ግቢው ጥበቃ፣ የግቢ አስተዳደር፣ ጀነሬተር፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የውሃ ታንከር እና የከርሰ ምድር ውሃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት።
️ ማስታወሻ: ሊፍቱ ለጊዜው አገልግሎት አይሰጥም።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ
ዋጋ = 11.5 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ፦ 40,000 ብር/ወር
Gross Yield፦ 4.17% | 122,340 ብር/ካሬ | Payback፦ 24.0 ዓመታት
ማጠቃለያ፦ በሰሚት ካምብሪጅ ሠላማዊ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ የሚገኝ የ 4.17% Gross Yield የኪራይ ገቢ የሚያስገኝ አፓርትመንት ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1753