Description
ሰሚት ጊወርጊስ ፡ ኖህ | አፓርትመንት ሽያጭ 104 ካ.ሜ
Location: ሰሚት ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አካባቢ ፣ በ ኖህ ሪል እስቴት በተገነባ 20,000 ካሬ ሜትር ስፉት ባለው ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Closed Kitchen, Balcony
️ ስፋት: 104 ካሬ ሜትር ( 90sqm- net )
️ 4ኛ ፎቅ ላይ
️ ቤቱ ያለበት ህንፃ G+10 ሆኖ የተገነባ እና በወለል 5 ቤቶች ብቻ የሚገኙበት ሲሆን
️ ህንፃው ፦ 2 ሊፍቶች፣ ጀነሬተር፣ የእሳት ማጥፊያ እና የአደጋ ጊዜ መውረጃ አሉት። ግቢው መዋኛ ገንዳ (Swimming Pool)፣ ጂም (Gym)፣ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር (EV Charger)፣ ቋሚ የመኪና ማቆሚያ(Assigned Parking)፣ ሱቆች፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ የግቢ አስተዳደር እና የልጆች መጫወቻ ቦታን የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ / 50% ቅድመ ክፍያ ያለው ባንክ በገዥ በኩል
ዋጋ = 13.5 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ፦ 50,000 ብር/ወር
Gross Yield፦ 4.44% | 129,808 ብር/ካሬ
ማጠቃለያ፦ ሰሚት ኖህ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ የሚገኝ አፓርትመንት ነው
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1754