Description
ሲግናል : Signal
-
2 Beds | 2 Baths + Laundry + MaidsR | 18F | 237 Sqm
-
#አፓርትመንቱ
የሚገኘው ሲግናል አካባቢ G+21 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 4 ቤቶች ብቻ ባሉት ዘመናዊ የቅንጦት ህንፃ ላይ ነው። አፓርተማው በጣም ሰፊ የሆነ ሲሆን በውስጡ ማጠቢያ እና ማድረቂያ ማሽን ያለው አለው። ህንፃው 3 የካርድ ሊፍት፣ ጂም፣ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ፣ 24/7 የጥበቃ አገልግሎት፣ 24/7 የውሃ እና ኤሌክትሪክ አቅርቦት፣ የድንገተኛ ኃይል ማመንጫ ፣ ባስኬት ሜዳ ፣ መሮጫ እና የእሳት አደጋ መከላከያ ሲስተም አለው።
#Financial_Information
Asking Price: 37,999,000 ብር
Total Area: 237 sqm
Price per sqm: 160,333 ብር
Estimated Monthly Rent: 240,000 ብር
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
ካሽ
#Agent_Commission
2%