Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
Property thumbnail 7
Property thumbnail 8
New

Signal, Luxury Apartment For Sale ......237sqm

Addis Ababa, Yeka

For SALE

ETB 38,000,000

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

237 Square Meter

Description

ሲግናል ፤ አፓርትመንት ሽያጭ 237 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ሲግнал አካባቢ G+21 ቅንጡ ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Laundry ️ ስፋት: 237 ካሬ ሜትር ️ 18ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው፦ 3 የካርድ ሊፍት ፤ ጂም፣ 24/7 የውሃ እና ኤሌክትሪክ አቅርቦት ፤ 24/7 ጥበቃ ፤ የመኪና ማቆሚያ ፤ የድንገተኛ ሃይል ማመንጫ ፤ ባስኬት ሜዳ ፤ መሮጫ እና የእሳት አደጋ መከላከያ ሲስትም የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ️ አፓርተማው በጣም ሰፊ ሲሆን በውስጡ ማጠቢያ እና ማድረቂያ ማሽን አለው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 38 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment: 240k/ወር ኪራይ | Gross Yield: 7.58% (በጣም ከፍተኛ) ዋጋ: 160.3k/ካሬ (የሲግናል ቅንጡ ገበያ: 155k-180k/ካሬ) -> ፍጹም ተመጣጣኝ ነው። ማጠቀለያ ፦18ኛ ፎቅ ላይ ካለው እይታና በህንፃው ውስጥ ካሉት ሙሉ የቪአይፒ መገልገያዎች (ጂም፣ ሜዳዎች) አንጻር እጅግ ፈጣን የካፒታል እድገትና ምርጥ የኪራይ ተመላሽ (7.58% Yield) የሚሰጥ ልዩ ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1675

Recommended Properties

Luxury Penthouse
For Sale

ETB 64,999,999

Luxury Penthouse

Addis Ababa, Bole
3
3
450 Square Meter

Published: 1 hour ago

በ25% ቅድመ ክፍያ ካዛንቺስ አፓርታማ
For Sale

ETB 13,500,000

Published: 1 hour ago

Apartment
For Sale

ETB 89,216

Apartment

Addis Ababa, Kirkos
2
2
105 Square Meter

Published: 56 minutes ago

2 Bedroom Apartment for Rent in Yeka - 237 sqm | BetDelala