Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
New

Summer

Addis Ababa, Yeka

For SALE

ETB 8,030,000 /Total Value

Bedrooms

1

Bathrooms

4

Area

110 Square Meter

Description

ሰመር ሪል እስቴት በሴቶች አደባባይ የ18 ወለል የመኖሪያ አፓርትመንት በፉል ፊኒሽድ የጨረሰውን አፓርትመንት በማስረከብ ላይ የሚገኝ ድርጅት ሲሆን ከሀገር ውጭ በአሜሪካ ቴክሳስ ዳላስ በትራንስፖርቴሽን እና ሞርትጌጅ(የቤቶች ብድር) ቢዝነሶች ላይ ሰላሳ አመት ሲሰራ የቆየ ካምፓኒ የነበረው ሲሆን ፋውንደሩ አቶ ሳሙኤል መርከብ ነጋ ወደ ትውልድ ሀገሩ በመመለስ ያቋቋመው የግል ድርጅት ነው። በ2018 የጀመረውን ፕሮጀክት በማስረከብ ተጨማሪ ሁለት ፕሮጀክቶችን በእንግሊዝ ኢምባሲ ባለ 26 ወለል የመኖሪያ ህንፃ እና በሳምፎርድ 6ኪሎ ባለ 22 ወለል ህንፃዎችን ግንባታና ሽያጭና እያደረገ ያለ ድርጅት ነው። በአሁኑ ሰአት በእንግሊዝ ኢምባሲ 1600 ካሬ አጠቃላይ ይዞታው የሆነ በድርጅቱ ስም በይዞታ የሚገኝ መሬት ላይ 1200 ካሬ ላይ የሚያርፍ ቤዝመንት + ግራውንድ +24 የመኖሪያ ህንፃ 20% በሚሆን የግምባታ ደረጃ ቁፋሮውን አጠናቆ ማት ፋውንዴሽኑን መገንባት ጀምሯል።

Recommended Properties

Temer Real Estate
For Sale

ETB 5,400,000

Temer Real Estate

Addis Ababa, Kirkos
1
1
68 Square Meter

Published: 1 day ago

  APARTMENTS እና የንግድ ሱቅ
For Sale

ETB 6,300,000

APARTMENTS እና የንግድ ሱቅ

Addis Ababa, Kirkos
1
1
43 Square Meter

Published: 1 day ago

Apartment
For Sale

ETB 5,940,000

Apartment

Addis Ababa, Bole
2
2
90 Square Meter

Published: 1 day ago