Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
New

Summit 72 2bedroom For Sale

Addis Ababa, Lemikura

For SALE

ETB 15,500,000

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

130 Square Meter

Description

ሰሚት 72 ድርድር አለው 2 Bedroom's | 2 Bathroom's + Maid's Room + Terrace | 11th Floor | 115 sqm Net (130 sqm Gross) #አፓርቱመንቱ የሚገኘው ሰሚት 72 ጌታስ ሪል ስቴት አካባቢ ሲሆን፣ አዲስ በዘመናዊ መልኩ በጥሩ ሁኔታ ፊኒሺንጉ የተሰራ ማንም ያልኖረበት አዲስ ቤት ነው። ህንፃው 15 ወለሎች ያሉት ሲሆን በወለል 6 አፓርትመንቶች ሲኖሩበት ሁሉም የህንፃው አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ መሥራት ጀምረዋል። ህንፃው በውስጡ ሊፍት፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ ፣ ሰገነት/ቴራስ፣ የእሳት ማጥፊያ፣ የከርሰ ምድር ውሃ እና የመኪና ማቆሚያ ያሟላ ነው። #Financial_Information Asking Price: 15,500,000 ብር (ድርድር አለው) Total Area: 130 sqm Gross (Net Area: 115 sqm) Price per sqm: ~119,230 ብር (በጠቅላላ ስፋት) Estimated Monthly Rent: 80,000 ብር Annual Rent: 960,000 ብር Monthly Admin Fee: 1,500 ብር Annual Roof/Wall Cost: 15,000 ብር #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል Cash | Bank #Agent_Commission 2%. 310,000 ብር ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።

Recommended Properties

2 Bedroom Apartment for Rent in Lemikura - 130 sqm | BetDelala