Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
Property thumbnail 7
Property thumbnail 8
New

Tafo, CCD, G+1 Luxury Villa House......1000sqm

Addis Ababa, Lemikura

For SALE

ETB 70,000,000

Bedrooms

4

Bathrooms

4

Area

1000 Square Meter

Description

  ጣፎ ፡  CCD   |  G+1 ቅንጡ ቪላ ቤት ሽያጭ 1000 ካ.ሜ  CCD : Block C Location:  የሚገኘው ጣፎ የአዲስ አበባ የኑሮ ደረጃን በዘመናዊ መልኩ ከፍ ባደረገው የሲሲዲ Luxury የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ዋናው ቤት የክፍል ዝርዝር ግራውንድ ፍሎር ሰፊ ሳሎን ፣ 2 ወጥ ቤት እና አጋዥ ክፍል ፣ የእንግዳ መታጠቢያ ፣ ላውንደሪ አንደኛ ፎቅ 4 መኝታ ቤቶች ፣ 4 መታጠቢያ ግቢ ውስጥ እቃ ቤት / Store አገልግሎቶቹ Waking Closet , አትክልት ቦታ፣ 5 መኪና ማቆሚያ አለው ️  ግቢው በውስጡ ሱፐርማርኬት ፣ ካፌ ፣ የልስ ማጠብ አለገለወግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች ፣ የወተት ተዋፅ አቅራቢዎች የመሳሰሉ ነገሮች ስላሉት ለኑሮ ምቹ  ያደርገዋል። ከሁሉም በላይ የቤቶቹ ግንባታ ፣ ስፉት ፣ የግቢው አረንጓዴነት ፣ ያለው የተራራ እይታ እና ነፉሻማ አየሩ ለቅንጦት መኖሪያ ተመራጭ ያደርገዋል። ️ ማስታወሻ : ቤቱ ገበያ ላይ የወጣው በምታዩት የግንባታ ደረጃ ሲሆን የሚቀረው የሻጩ ስራ ሁሉንም በሮች ፣ የመአድ ቤቱን ካቢኔት የሚገጥም ሲሆን የመታጠቢያ ቤቶች እቃ እራሱ ገዢው ነው የሚያስገጥመው። ዶክመንት:-   ዲጂታል ካርታ አለው። አከፋፈል:-  Cash / Bank ( Buyer Side)   ዋጋ =  70  ሚሊዮን  ብር።  ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦  በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell   https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM    https://t.me/Belegrateful   +251939703030 Code18

Recommended Properties

4 Bedroom Apartment for Rent in Lemikura - 1000 sqm | BetDelala