Description
ሳርቤት : አዳምስ ሞል ° 51,200,000
-
3 Beds / 3 Baths / MaidsR / 267sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው ሳርቤት መሃመድያ ቪሌጅ አካባቢ በሚገኝ 4B+G+23 በሆነ እና 3000ካሬ ላይ በተገነባ የአካባቢዉ ብቸኛዉ ቅንጡ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው አዲስ አበባ ውስጥ ከሚገኙ ዘመናዊ እና በጥሩ የፊኒሺንግ ከተሰሩ ህንፃም መሃል ነው። በውስጡ ለየሁለት ቤቶች የግል ሊፊት በጠቅላላዉ 5ሊፍቶች ሲኖሩት ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ በቤቱ ቁጥር የመኪና ማቆሚያ ፣ ጂም ፣ መዋኛ ገንዳ፣ ዘመናዊ ሬስቶራንቶች፣ ባንኮች፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ ዘመናዊ ጥበቃዎችን ለነዋሪው በአገልግሎት ያቀርባል።
ቤቱ አንዱ ካለት የሚወደድ ነገሮቹ መሃላ ያለምንም የእይታ ገደብ የሚያየው የከተማ እይታ መንፈስን ይማርካል።
ዝቅተኛዉ unfurnished የኪራይ ዋጋ በህንፃዉ ላይ 2000$ ነዉ።
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው