Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
New

ወሰን

Addis Ababa, Yeka

For SALE

ETB 11,499,000

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

94 Square Meter

Description

ወሰን 2 Beds | 2 Baths + MaidsR + CK + 2 Balconies | 6F | 108 sqm #ቤቱ የሚገኘው ወሰን አያት ሪል እስቴት አካባቢ G+8 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ባሉት ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ግራውንድ እና 1ኛ ወለል ንግድ ቤቶች ያሉት ሲኖሩት የተቀረው የመኖሪያ ህንፃ ነው። ነዋሪው ከህንፃው ከሚያገኛቸው አገልግሎቶች መሃል ሊፍት ፣ የመንግስት እና ከሮቶ የሚመጣ ቋሚ ውሃ ፣ ጥበቃ የመሳሰሉ ነገሮች አሉት። #Financial_Information Total Area: 108.00 sqm Price per sqm (Gross): ~120,370 ብር Estimated Monthly Rent: 55,000 ብር Yearly Rent: 660,000 ብር Condo Fee: 2,000 ብር Building Age: < 5 Years Condition: Good Furnishing Status: Standard Finished Special Feature: Wessen Mebrat Prime Location + 6th Floor + Low Density (3 units per floor) + Maids Room + 2 Balconies #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል Cash | Bank #Agent_Commission 2% ገዢ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።

Recommended Properties

2 Bedroom Apartment for Rent in Yeka - 94 sqm | BetDelala