Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Old

Villa

Addis Ababa, Yeka

For SALE

ETB 195,000,000

Bedrooms

5

Bathrooms

6

Area

500 Square Meter

Description

G+2 Villa | For Sale ወሰን : ሰንሻይን - 195,000,000 #ቤቱ በወሰን አካባቢ ባለው ሰንሻይን ሪል እስቴት በገነባ የመኖሪያ መንደር ውስጥ G+2 ሆኖ የተገነባ እና 4 መኪና የማቆም አቅም ያለው ቪላ ነው። የመኖሪያ መንደሩ አዲስ አበባ ውስጥ አሉ ከሚባሉ ግቢዎች መሃል አንዱ ሲሆን ቤቱ ካለው ግቢ በተጨማሪ ሰፊ የልጆች መጫቻ የሚሆን ፣ የተለያዩ ድግሶች ለመደገስ የሚያመች ቦታ እና ቁጥሩ የበዛ እንግዳ ቢኖርባቹ በቂ የመኪና ማቆሚያ በቀላሉ ማግኘት ምትችሉበት ነው። #የዋናው_ቤት በድምሩ 18 ክፍሎች ሲኖሩት አይነታቸውም 1 ዋና መኝታ ቤት ፣ 2 የልጆች እና 2 የእንግዳ መኝታ ቤቶችን ፣ 2 ሰፊ ሳሎኖች ፣ 6 መታጠቢያ ቤቶች፣ 2 ወጥ ቤቶች ፣ 2 የሰራተኛ ክፍሎች እና 1 ስፓን የያዘ ነው። #ያሉት_አገልግሎቶች ጃኩዚ፣ አረንጓዴ ቦታ/አትክልት ስፍራ፣ በረንዳ፣ ጀነሬተር፣ የሶላር ኃይል ስርዓት፣ የሲሲቲቪ የጸጥታ ካሜራ እና የእርድ ቦታን ያሟላ ዘመናዊ ግንባታ ነው። #Financial_Information Asking Price: 195,000,000 ብር Total Land Size: 500 Sqm Built-up Area: 270 Sqm የተገነባበት አመት : 1995 አ፡ም Price per Sqm: 390,000 ብር Monthly Rent (Esti.): 500,000 ብር #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው #AgentCommission 2% ገዥ ካልሆኑ እባኮትን ባለመደ ጅወል ይተባበሩን።

Recommended Properties