Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
New

ቦሌ ኢምፔሪያል Villa

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 155,000,000

Bedrooms

6

Bathrooms

9

Area

326 Square Meter

Description

G+3 Villa | For Sale ቦሌ : ኢምፔሪያል - 23 Rooms | 326(220)Sqm #ቤቱ በቦሌ ኢምፔሪያል አካባቢ G+3+T ሆኖ የተገነባ ዘመናዊ ቪላ ሲሆን ለመኖርም ሆነ ሀብት ለመፍጠር ተመራጭ የሆነ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ነው የሚገኘው። የህንፃው ግንባታ በዘመናዊ የፊኒሺንግ ጥበብ የተገነባው እና የከተማዋን የኑሮን ደረጃ ከፍታ የሚያሳይ ግዙፍ ንብረት ነው። #የክፍሎች_አይነት ቤቱ ዋና መኝታ ቤትን ጨምሮ 3 የልጆች እና 3 የእንግዳ መኝታ ቤቶችን፣ ሰፊ ሳሎን፣ 9 መታጠቢያ ቤቶች እና 2 ወጥ ቤቶችን የያዘ ሲሆን በተጨማሪም ለቢሮ፣ ለፀሎት ቤት እና ለግምጃ ቤት የሚሆኑ ክፍሎች የተካተቱበት ነው። #አገልግሎቶቹ ጃኩዚ፣ ቴራስ፣ አረንጓዴ ቦታ፣ በረንዳ፣ የጥበቃ ቤት እና የእርድ ቦታን ያሟላ ዘመናዊ ግንባታ ነው። #ዶክመንት ቤቱ ዲጂታል የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ያለው እና በባለቤቱ ስም የተመዘገበ ነው። #አከፉፈል ካሽ | ባንክ (በገዢ በኩል) #AgentCommission 2% ገዢ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደወሉ።

Recommended Properties

6 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 326 sqm | BetDelala