Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Old

Villa

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 65,000,000

Bedrooms

7

Bathrooms

4

Area

350 Square Meter

Description

ቦሌ ወሎ ሰፈር 350 sqm (Land) | 258 sqm (Built-up) #ቤቱ የሚገኘው ቦሌ ወሎ ሰፈር (ከብራራ ታወር ጀርባ) በሚገኝ ምርጥ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ነው። መሬቱ ላይ ሁለት አይነት ግንባታ ሲኖር ዋናው ቤት ቩላ ሆኖ የተገነባ ቤት ሲሆን ተጨማሪ ደግሞ G+1 ቪላ አለው። ቤቱ ከጭቃ ሳይሆን ሙሉ በሙሉ ከሲመንት ብሎኬት የተገነባ ነው። ከሁሉም በላይ ለወደፊት ተጨማሪ ግንባታ የሚሆን የ4 ሜትር ቤዝመንት (Basement) ወለል ተቆፍሮለት አሁን ለግዜው ተከድሞ ነው ቪላ የተገነባበት ስለዚህ ወደፊት አፓርትመንት ህንፃ ለመገንባት የመሬት ቆፉሮውን ያስቀርልናል። #የክፍሎች ዋና ቪላ (180 ካሬ) 2 bedroom, 1 family/tv room, living room + dining, 1 kitchen ሰርቪስ ካርተር (G+1) - በቀኝ ያለው (36 ካሬ) Ground - 1 living room + bathroom + 1 storage እላይ - 2 bedroom, 1 open closet, 1 bedroom ሰርቪስ ካርተር (G+1) - በግራ ያለው (42 ካሬ) Ground - kitchen, maid room, bath room bedroom or ትንሺዬ living room or coffee room እላይ - 1 living room with open kitchen+ 1 bathroom #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል Cash | Bank (Buyer Side #Agent_Commission 2% ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።

Recommended Properties

7 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 350 sqm | BetDelala