Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Old

Villa

Addis Ababa, Yeka

For RENT

USD 4,999 /Per Month

Bedrooms

7

Bathrooms

9

Area

600 Square Meter

Description

እንግሊዝ : ኢንባሲ - $4,999 19 Rooms | 600Sqm #ቤቱ የእንግሊዝ ኢንባሲ አካባቢ በሚገኝ ሰፈር ውስጥ B+G+2 ሆኖ የተገነባ ዘመናዊ ቪላ ነው። ያለበት አካባቢ በጣም የተረጋጋ ፣ የተለያዩ ከፍተኛ ባለሃብቶች በብዛት የሚኖሩበት በመሆኑ ዘመናዊ ኑሮን ለመኖር ተመራጭ ያደርገዋል። #ክፍሎች_ዝርዝር እና አይነት ቤዝመንት : 2 መኝታ ቤቶች፣ ሳሎን፣ ወጥ ቤት ያለው ሲሆን ግራውንድ: ትልቅ ሳሎን ፣ 2 ዝግ ወጥ ቤቶች ፣ 2 የጋራ መታጠቢያ ቤቶች፣ መጋዘን እና የልብስ ማጠቢያ አለው። አንደኛ ፎቅ : 4 መኝታ ቤቶች፣ አነስ ያለ ሳሎን፣ ጂም፣ እስቲም እና ሳውና ሲኖረው ሁለተኛ ፎቅ : ዋናው መኝታ ቤት ከፊት የልብስ ክፍል ፣ የጫማ መደርደሪያ ክፍል እና ከቢሮ ጋር ለብቻው ሆኖ ሙሉፍሎሩን ይይዛል። #የሚሰጣቸው_አገልግሎቶች የጥበቃ ክፍል ፣ አትክልት ቦታ ፣ 8000 ሊትር የውኃ ታንከር ፣ 3 ፊዝ የኤሌክትሪክ መስመር ፣ ደንበኛ የብሎኬት አጥር እና የሚያምር ባልኮኒዎች አሉት። #አከፉፈል ቅድሚያ የአንድ አመት ክፍያ ነው ትንሹ የምንቀበለው። #AgentCommission 10%

Recommended Properties

7 Bedroom Apartment for Rent in Yeka - 600 sqm | BetDelala