Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
New

Wosen, 2 bedroom Apartment For Sale

Addis Ababa, Yeka

For SALE

ETB 13,000,000

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

108 Square Meter

Description

ወሰን ፡ | አፓርትመንት ሽያጭ 108 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ወሰን አያት ሪል እስቴት አካባቢ G+8 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ባሉት ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen , Laundry , 2 Balconies ️ ስፋት: 108 ካሬ ሜትር ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ግራውንድ እና 1ኛ ወለል ንግድ ቤቶች ያሉት ሲሆን የተቀረው የመኖሪያ ህንፃ ነው። ነዋሪው ከህንፃው ከሚያገኛቸው አገልግሎቶች መሃል ሊፍት፣ የመንግስት እና ከሮቶ የሚመጣ ቋሚ ውሃ፣ ጥበቃ የመሳሰሉ ነገሮች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 13 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 55,000 ብር/ወር | Gross Yield፦ 5.08% 120,370 ብር/ካሬ | Payback፦ 19.7 yrs ማጠቃለያ፦ በወሰን አካባቢ በሚገኝ G+8 ቅይጥ ህንፃ ውስጥ ያለ፣ ለኢንቨስትመንትና ለመኖሪያ ተስማሚ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1809

Recommended Properties

2 Bedroom Apartment for Rent in Yeka - 108 sqm | BetDelala