Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
New

Wosen Sunshine, G+2 Luxury House For Sale.......500sqm

Addis Ababa, Lemikura

For SALE

ETB 195,000,000

Bedrooms

7

Bathrooms

6

Area

500 Square Meter

Description

  ወሰን ፡ ሰንሻይን  | G+2 Villa ቤት  ሽያጭ 500 ካ.ሜ Location:  በወሰን አካባቢ ባለው ሰንሻይን ሪል እስቴት በገነባው  የመኖሪያ መንደር ውስጥ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️  G+2 ሆኖ የተገነባ እና 4 መኪና የማቆም አቅም ያለው ቪላ ነው። ️ ስፋት: 500 ካሬ ሜትር ️  ቤቱ 270 ካሬ ላይ ያረፈ የዋናው_ቤት በድምሩ 18 ክፍሎች ሲኖሩት 1 ዋና መኝታ ቤት ፣ 2 የልጆች መኝታ ቤት ፣ 2 የእንግዳ መኝታ ቤት ፣ 2 ሰፊ ሳሎኖች ፣ 6 መታጠቢያ  ቤቶች ፣ 2  ኪችን ፣ 2 የሠራተኛ ክፍሎች  እና 1 ስፓን የያዘ የሰርቪስ_ቤት በድምሩ 3 ክፍሎች ማለትም 2 የሰራተኛ ክፍሎችን እና 1 መታጠቢያ ቤትን ይዟል። ያሉት_አገልግሎቶች ጃኩዚ፣ አረንጓዴ ቦታ/አትክልት ስፍራ፣ በረንዳ፣ ጀነሬተር፣ የሶላር ኃይል ስርዓት፣ የሲሲቲቪ የጸጥታ ካሜራ እና የእርድ ቦታን ያሟላ ዘመናዊ ግንባታ ነው ️  የመኖሪያ መንደሩ አዲስ አበባ ውስጥ አሉ ከሚባሉ ግቢዎች መሃል አንዱ ሲሆን ቤቱ ካለው ግቢ በተጨማሪ ሰፊ የልጆች መጫቻ የሚሆን ፣ የተለያዩ ድግሶች ለመደገስ የሚያመች ቦታ እና ቁጥሩ የበዛ እንግዳ ቢኖርባቹ በቂ የመኪና ማቆሚያ በቀላሉ ማግኘት ምትችሉበት ነው። ዶክመንት:-   ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ =  195  ሚሊዮን ብር።  ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦  በቀጠሮ To buy or sell   https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM    https://t.me/Belegrateful   +251939703030 Code1740

Recommended Properties