Description
ወሰን -ሰንሻይን | አፓርትመንት ሽያጭ 160 ካ.ሜ
Location: ወሰን ሰንሻይን ሪል እስቴት አካባቢ G+8 ህንፃ ላይ በወለል 3 ቤት።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry
️ ስፋት: 160 ካሬ ሜትር ( 140sqm-net)
️ 2ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው፦ ሊፍት , ጀኔሬተር , የመኪና ማቆሚያ , 24/7 ጥበቃ , የእንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ
ዋጋ = 16.5 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ፦ 70,000 ብር/ወር
Gross Yield፦ 5.09% | 103,125 ብር/ካሬ | Payback፦ 19.6 ዓመታት
ማጠቃለያ፦ ዋጋው ከ አካባቢው የካሬ ዋጋ ጋር ተመጣጣኝ እና ጥሩ የሚባል እድሁም መካከለኛ የኪራይ ምርት የሚያስገኝ ሲሆን፣ ረዘም ያለ የካፒታል መመለሻ ጊዜ ቢኖረውም ጥሩ የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1719