Description
መሪ-1 ሳይት (ተክለብርሃን_አንባየ ኮንስትራክሽ የነበረው?)
School of Tomorrow on the side
100ካሬ:-ባለ 2 ምኝታ ክፍል + 1madi's room
#በሙሉ_ግንባታ!
100%ቱ= 14,779,800 ብር በአንድ ጊዜ 100%ን ከከፈሉ ግን ወደ 25% ብር ዝቅ ይላል።
==>60%ብቻ = 8,867,880 ብር በ6 ዙር የሚከፈል ነው
15% = 2,216,970ብር
25% = 3,694,950ብር
5% = 738,990ብር
5% = 738,990ብር
5% = 738,990ብር
5% = 738,990ብር
ቀሪው 40%ቱ =(5,911,920ብር) በ9.5% ወለድ እስከ 30 ዓመት የሚከፍሉት
#በከፊል_ግንባታ
100ካሬ:- ባለ 2 ምኝታ ክፍል
100%ቱ= 12,617,800ብር በአንድ ጊዜ 100%ን ከከፈሉ ግን ወደ 25% ብር ዝቅ ይላል።
60%ብቻ = 7,750,680 ብር በ6 ዙር የሚከፈል ነው