Description
መልካም ዜና ያለቀ ቤት ፈላጊዎች
ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ ቤት ባማረ ውብ መንደር ከሆሴእ ሪልስቴት አንድ ቤት ብቻ
2 bedroom full finished apartment
Location መንደር ሁለት/አያት 49
Area 82 m2 ground ላይ ያለ
Total price 10,500,000ብር ብቻ
ህጋዊ ካርታ፣ የከርሰምድር ውሃ ያለው እንዲሁም መብራት balbola, የመኪና ማቆምያ የራሱ ግቢ ያለው፣ ለልጆች መጫወቻ ያለው ግቢ፣ 24/7 ደህንነቱ የተጠበቀ 23,000 ካሬ ላይ ያለ።
Payment - cash