Description
በነፋሻማውና ለመኖሪያ ምቹ በሆነው በአያት አየር መንገድ (ET village) አፓርትመንቶችን በመሸጥ ላይ ነን።
ባለ 2 መኝታ: 134ካሬ
ባለ 3 መኝታ:163ካሬ እና 171ካሬ
የማስረከቢ ደረጃ: በከፊል ግንባታ ወይም Semi Finished
ማስረከቢያ ጊዜ፡ አሁን
አስተማማኝ ሊፍት
መጠባበቂያ ጀነሬተር
በቂ የመኪና ማቆሚያና የውሃ ማጠራቀሚያ ጋር
ለትራንስፓት ምቹ
ለልጆች ትምህርት ቤትና ለሆስፒታል ቅርበት ያለው
ለበለጠ መረጃ: 0985711716