Description
️ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!
አድራሻ - በመሀል ከተማ ለቡ ማብራት-ሀይል
️ከሀያ አምስት ዓመታት በላይ ግንባታ ላይ ከቆየ አንጋፋ ድርጅት
እንደ ፍላጎቶ ሙሉ በሙሉ ያለቁ(fully-finished) ወይም እርሶ በሚፈልጉት መልኩ የሚጨርሱትን(semi-finished) ሆኖ መረከብ ይችላሉ።
እስቱድዮ - 56 - 57 ካሬ
ባለ 1 መኝታ - 69 - 93 ካሬ
ባለ 2 መኝታ - 99 - 145 ካሬ
ባለ 3 መኝታ - 136 -157 ካሬ
ባለ 4 መኝታ - 177 - 186 ካሬ
የንግድ ሱቆች - 28 - 900 ካሬ
8% እና 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ
5% ቅናሽ ላይ ነን ፈጠን ይበሉ!
በተጨማሪም ከ 8% - 25% የአከፋፈል ቅናሽ
ለበለጠ መረጃ 0908886615