Description
መገኛ ቦታ - CMC ከ ሚካኤል ቤ/ክ አጠገብ
️ አስተማማኝ የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ
️ ተጠባባቂ ጀነሬተር ያለው
️ የ ከርሰ ምድር ውሀ
️ ዋና, ደረጃውን የጠበቀ የስፖርት ማዘውተሪያ ሥፍራ
️garbage shot
️ terrace
️ playground
(አፓርታማው 2800 ካሬ ግቢ ሲኖረው)፤ 3B + G + 23ነዉ
ከባለ አንድ መኝታ (54ካሬ እስክ ባለ 3 መኝታ 154 ካሬ አማራጮች አሉት)
️ 3 ቤዝመንት ፍሎሮች ለመኪና ማቆሚያ የሚዉሉ ይ
የአፓርታማዎች የካሬ ዋጋ 90,000 (15% ቫትን ያካተተ
️ ቅድመ ክፍያ 10% ሲሆን ቀሪዉን ክፍያ ደግሞ በግንባታ ሂደት፣ በ3 ዓመት ተከፍሎ የሚጠናቀቅ ይሆናል፡፡
ያሉ የካሬ አማራጮች እና የክፍያ መጠን፡
️ባለ 1 መኝታ (54 ካሬ)
4,800,000 ብር
15% 729,000
️
ባለ 2 መኝታ (119 ካሬ)
10,710,000 ብር
10% 1,071,000
ባለ 3 መኝታ (129 ካሬ) *
11,610,000 ብር
10% 1,161,000