Description
መገኛ ቦታ- ገርጂ ከኦልማርት ሱፐርማርኬት ፊት ለፊት
✴️ አፓርታማው 3B+G+21 ሲሆን
✍️ 3B - ለፓርኪንግ አገልግሎት የሚውሉ ሲሆን
✍️ G+4 - ለሱቅ ፣ ባንክ ፣ ካፌ...የሚውል ይሆናል
✍️ የመኖሪያ አፓርታማው ከ5ኛ ወለል የሚጀምር ሲሆን ህንፃው በቂ የተፈጥሮ ብርሀን እና አየር እዲያገኝ በማሰብ "H" ቅርፅ አለው፤ በሁለቱም ብሎኮች (ለእያንዳንዳቸዉ) በወለል 4 ቤቶችን ይህም ማለት 1 ባለ ሁለት እና 3 ባለ ሶስት አፓርታማዎችን ይዞል።
✴️ አፓርታማው 1527 ካሬሜትር ላይ አርፎል
በካሬ ደረጃ
💥 ባለ ሁለት መኝታ በ169 እና በ172 ካሬ
💥ባለ ሶስት መኝታ በ177፣ 185፣ 192፣ 194 እና 204 ካሬ በአማራጭ ቀርቦል።
✴️ ቅድመ ክፍያ 25% ሲሆን ቀሪዉ 75% ደግሞ በግንባታ ሂደቱ በ5 ዙር(ቅድመ ክፍያ) ሳይጨምር ማለትም
✍️ 2ኛ ክፍያ ግንባታው 17ኛ ወለል ሲደርስ---25%
✍️ 3ኛ ክፍያ ግንባታው 21ኛ ወለል ሲደርስ-------20%
✍️ 4ኛ ክፍያ ግንባታው የግንብ ስራ ሲጠናቀቅ----15%
✍️ 5ኛ ክፍያ የፊኒሽንግ ስራ ሲጠናቀቀሰ -----------------10%
✍️ 6ኛ ክፍያ አፓርታማውን ሲረከቡ------5% ይሆናል።
✴️ 50/50 የባንክ አማራጭ የተመቻቸለት
✴️ የግንባታ ስራው ሙሉ በሙሉ(Full Finished) ተጠናቆ የሚረከቡት በ 2 ዓመት