Description
በመሃል ካሳንቺስ የዘመናዊ አፓርታማ ባለቤት ይሁኑ። አዋጭ የኢንቨስትመንት እያዩ ነው ??
ለኑሮ ተመሬጭ በሆነው በመሃል ካዛንችስ ዘመናዊ እና ማራኪ አፓርታማ በ75% ግንባታ ለሽያጭ እቅርበናል ::
2 የሰው እና 1የእቃ አሳንሰር ሲኖራቸው እንዲሁም 2 መግቢ( intrance)
ለመብራት መቆራረጥ ተለዋጭ የሃይል አማራጮችን የያዙ
የተሟላ የውሃ ውሃ አቅርቦት 2
ዘመናዊ የቆሻሻ መስወገጃ ሲስተም የተዘረጋላቸው
24 ሰዓት በካሜራ የተደገፈ ጥበቃ ያለው
ከበቂ በላይ የመኪና ማቆሚያ (parking ) የተዘጋጀላቸው
ከሱፐር ማርኬት እስከ መዝናኛ ላውንጅ ሁሉንም በአንድ ቦታ ያያዙ
ለተለያዩ ፕሮግራም ዝግጅት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ቴራስ (club house ) ያላቸው
ትላልቅና ኢንተርናሸናል ሆቴሎች 50ሜትር ባለሞላው ርቀት ላይ የሚገኙበት
የተለያዩ የመንግስት መስራቤቶች; ዲፕሎማቶች እስከ ትላልቅ የግል ድርጅቶች በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኙበት ሰፈር ላይ ያረፍ
09441643441/0777643441