Header Background

Property Details

BetDelala Property Details

Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
New

apartment Sale Gerji Mebirat

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 90,000 /Per Square Meter

Bedrooms

3

Bathrooms

3

Area

179 Square Meter

Description

ገርጂ መብራት ሀይል ጋር ለ ቦሌ airport እና ለ መገናኛ በ 2 ደቂቃ እርቀት ላይ ግንባታው 80% የደረሰ 2 basement G + 20 አፓርትመንት በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ እየሸጥን ነው እንዲሁም ከፍ አርጎ ለሚከፍል ደግሞ ልዪ ቅናሽ አዘጋጅተናል ቀሪውን 90 % ቀስ እያሉ ከ 2 እስከ 3 አመት የሚከፍሉት ። በካሬ 90,000 ብር we have little negotiate ከፍ አርጎ ለሚከፍል ልዩ ቅናሽ አለን 30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍሉ ደንበኞች በ 1 ወር ውስጥ ቤቱን ተረክበው finishing መጀመር ይችላሉ በfloor 4 ቤት ብቻ ምቾት እና ውበት ያላቸው ባለ 3 መኝታ አፓርትመንቶች 179 ካሬ ባለ 3 መኝታ 189 ካሬ ባለ 3 መኝታ ሰፊ ሳሎን እና በረንዳ open እና closed kitchen ወይም ባህላዊና ዘመናዊ ማብሰያ የአጋዥ መኝታ ክፍል store እና ላውንደሪ room የዋናው መኝታ ክፍል የራሱ በረንዳ እና bathroom ያለው ተጨማሪ የጋራ bathroom ሁሉም ክፍሎች የተፈጥሮ

Recommended Properties

Ovid Realestate
For Sale

ETB 2,900,000

Ovid Realestate

Addis Ababa, Akaky Kaliti
1
1
47 Square Meter

Published: 2 days ago

እርስዎ በፍፁም እንዳያስቡ!
For Sale

ETB 2,900,000

Published: 3 days ago

apartment For Sale
For Sale

ETB 3,800,000

apartment For Sale

Addis Ababa, Bole
1
1
45 Square Meter

Published: 3 days ago