Description
አስቸዃይ የሚሸጥ አፓርታማ ለባንክ ደንበኞችም የሚሸጥ
የሚሸጥ አፓርታማ ሰሚት 72 ምርጥ መኖርያ ቤት
ለራስ መኖርያ ተብሎ በጥራት የተሰራ።
ባለ 3 መኝታ
2 ሻዎር ሽንት ቤት
4ኛ ወለል ሰፊ በረንዳ ያለው
120 ካሬ ሜትር ዲጅታል ካርታ የያዘ
መሬት ላይ ተጨማሪ 20 ካሬ ስቶር (ሱቅ) ያለው
እድሳት ሁኔታ በደንብ የተሰራ
ቁም ሳጥን ኪችን ካብኔት የተገጠመለት
ዋጋ 12 ሚሊዮን ብር።
እጅግ ምርጥ ሎኬሽን ላይ የሚገኝ
ሳይቱ ለመኖርያ ልዩ ነው ከዋና መንገድ 2ግልባጭ ገባ ያለ መኖርያ መንደር አይተው የሚወዱት የሚገርም ፊኒሽንግ እጅግ ውብ ጽዱ መኖርያ ቤት ይዪት ይወዱታል ለመኖርያ ልዪ ነው ፈጥኖ የገዛ የሚጠቀምበት ደስ ብሎዎት የሚኖሩበት ምርጥ መኖኖርያ ቤት።
Moges broker ሞገስ ጠቅላላ የኮሚሽን ሥራ።
ሻጭ :ገዢ : አከራይ እና ተከራይ አገናኝ።️የሚሸጥ እና የሚከራይ ህጋዊ ንብረት ካሎዎት