Description
ቤቱ ጂ +2 ነው ግራውድ 4መኝታ ቤት 1 ሳሎን ሁለት ሻወር ቤት ጂ+1 _6ክፍል 1_ሻወርቤት ጂ+2 _6_ክፍል 1 ሻወርቤት ያለው ነው በተጨማሪ 2_ተኛላይ አንድ ጥናት ክፍል አለው በተጨማሪ ካሬ ሚትሩ በካርታ 151 ካሬ ሜትር ነው ካርታው ዲጂታል ካርታ ነው ዋጋው የሚባለው 100 ሚሊየን ብር ይባላል ድርድር አለው ቤቱ የሚገኘው ፀሐይ እሪሊስቴት ጀርባ ነው ከክራይ የሚገኝ ገቢ በወር 180 ሺ ብር ገቢ አለው በሻጭ ወገን እኔ አለው