Description
በአዲሱ ዓመት ጎጆ መውጣት አስበዋል?
እንግዲያውስ ጎጆዎን ለመግዛት ኦቪድ ሪል እስቴትን ምርጫዎ ያድርጉ!
ኦቪድ ሪል እስቴት ብዙዎችን በአጭር ጊዜ ውስጥ የቤት ባለቤት በማድረግ አንቱታን አትርፏል፤ አሁንም በቦሌ ቡልቡላ ሳይት ከስቱዲ� እስከ ባለሶስት መኝታ በሚፈልጉት አማራጭ
ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ
በከፊል የተጠናቀቁ
ሙሉ የቤት ዕቃ የተሟላላቸውን ቤቶች ይዞላችሁ ቀርቧል።
ያሉን የካራ አማራ�ች
43 ካሬ ባለ 1 መኝታ
70 ካሬ ባለ 2 መኝታ
93 ካሬ ባለ 3 መኝታለበለጠ መረጃ
0927837912 ላይ ይደውሉ
ቦሌ አትላሰ