Description
No Negotiations
-
ቦሌ : ኤድናሞል
(Semifinished Unit)
1 Bed | 1 Bath | ?F | 81(63)sqm
#ቤቱ
የሚገኘው በቦሌ ኤድናሞል አካባቢ (ሸገር ህንፃ አጠገብ) G+25 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ 17ኛ ወለል ነው። ህንፃው በወለል 11 ቤቶች ያሉበት ሲሆን፣ ለነዋሪው ሊፍት፣ እንግዳ መቀበያ፣ ስፓ፣ የድንገተኛ መውጫ፣ መዋኛ ገንዳ፣ ጂም፣ የእሳት ማጥፊያ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ ሳውና እና የመኪና ማቆሚያ አገልግሎቶችን ይሰጣል።
#Financial_Information
Asking Price: 16,499,000 ብር
Total Area: 81 sqm
Net Area: 63 sqm
Price per sqm: ~203,691 ብር
Estimated Monthly Rent: 130,000 ብር
Yearly Rent: 1,560,000 ብር
Condo Fee: 0 ብር
Building Age: New / Structure Completed
Condition: Unfinished (Empty / Shell)
Furnishing Status: Unfurnished / Shell
Special Feature: Bole Edna Mall Prime Location + 17th Floor + Amazing City View Layout + High Rental Potential
#Expenses
Rental Tax (Annual): 521,440 ብር
Property Tax (Annual): 9,894 ብር
Condo Fee (Annual): 0 ብር
Total Yearly Expenses: 531,334 ብር
#Income
Net Annual Income: 1,028,666 ብር
Net Monthly Income: ~85,722 ብር