Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
New

ዴማ ሆፕ ሪል እስቴት የሚያስገነባው አዲሱ  የመኖሪያ አፓርታማ  በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ ሽያጭ ተጀምሯል!

Addis Ababa, Yeka

For SALE

ETB 9,000,000

Bedrooms

1

Bathrooms

2

Area

77 Square Meter

Description

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው  ሾላ 2 (Sholla 2) ላይ  ዴማ ሆፕ ሪል እስቴት የሚያስገነባው አዲሱ  የመኖሪያ አፓርታማ  በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ ሽያጭ ተጀምሯል! ቦታ: ሾላ አጠገብ ️ የህንፃው ከፍታ: 2B+G+16 ሁኔታ: በግንባታ ላይ ያለ የሚረከብ!   የከርሰ ምድር ውሃ አቅርቦት (Ground Water) ሰፊ የመኪና ማቆሚያ (Parking) ምርጫ: ከ 1 እስከ 3 መኝታ ክፍሎች በተለያዩ የካሬ አማራጮች የዋጋ እና የክፍያ አማራጮች (በ15% ቅድመ ክፍያ) ባለ 1 መኝታ (77 ካሬ): * ጠቅላላ ዋጋ፦ 9,625,000 ብር | ቅድመ ክፍያ፦ 1,443,750 ብር ባለ 2 መኝታ (108ካሬ): * ጠቅላላ ዋጋ፦ 13,500,000 ብር | ቅድመ ክፍያ፦ 2,025,000 ብር ባለ 2 መኝታ (109 ካሬ): * ጠቅላላ ዋጋ፦ 13,625,000 ብር | ቅድመ ክፍያ፦ 2,043,750 ብር ባለ 2 መኝታ (114 ካሬ): * ጠቅላላ ዋጋ፦ 14,250,000 ብር | ቅድመ ክፍያ፦ 2,137,500 ብር ባለ 3 መኝታ (157 ካሬ): * ጠቅላላ ዋጋ፦ ከ 19,625,000ብር  ቅድመ ክፍያ15% ፦ 2,943,750 ብር ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት፦ በ 0945579545 ይደውሉልን!

Recommended Properties

1 Bedroom Apartment for Rent in Yeka - 77 sqm | BetDelala