Description
22- ድንበሯ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ 258 ካ.ሜ
Location
️ 22-ድንበሯ አካባቢ ,2B+G+9+T ህንፃ ላይ።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 4 መኝታ ፣ 3 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Laundry ፣ Closed Kitchen
️ ስፋት: 258 ካሬ ሜትር
️ 4ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው፦ 2 ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ የመኪና ማቆሚያ፣ የጋራ መሰብሰቢያ አዳራሽ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ።
️ ማስታወሻ - ቤቱ የሚሸጠው ቪዲዮ ላይ በምታዩት የግንባታ ደረጃ ነው። ሻጭ ከዚህ ወዲያ ምንም አይነት ስራ አይሰራም።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። (ሻጭ ካርታውን ወደ እራሱ አላዞረም ፣ ለማዞር 5 የስራ ቀን ይወስዳል።)
አከፋፈል:- ካሽ
ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ: 150,000 ብር/ወር
Gross Yield: 7.20%
የካሬ ዋጋ: 96,899 ብር/ካሬ | Payback Before-Tax: 13.9 ዓመታት
ማጠቃለያ፦ ንብረቱ ማዕከላዊና ተፈላጊ በሆነው የ22 ቀጠና ውስጥ የሚገኝ በመሆኑ የላቀ የቦታ እሴት አለው። ከስፋቱ አንጻር የቀረበበት ዋጋ ተመጣጣኝ በመሆኑ ፈጣንና ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ተመላሽ ለሚፈልጉ ኢንቨስተሮች መልካም ዕድል ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1692