Description
️ Dream Builders ዘመናዊ አፓርታማ CMC
አድራሻ: CMC ከAfrican Convention Center አጠገብ በቀጥታ ከLemi Park ፊት ለፊት
ጠቅላላ የፕሮጀክት ስፋት: 23,000 ካሬ ሜትር
ዋጋ: 98,888 ብር / ካሬ
ቅድመ ክፍያ: 10%
እስከ 50% የባንክ ብድር አማራጭ
በሙሉ ክፍያ 30% ቅናሽ
የቤት አይነቶች
1 መኝታ 73.2 ካሬ
ጠቅላላ ዋጋ: 7,238,601.6 ብር
ቅድመ ክፍያ (10%): 723,860.16 ብር
1 መኝታ 76.8 ካሬ
ጠቅላላ ዋጋ: 7,594,598.4 ብር
ቅድመ ክፍያ (10%): 759,459.8 ብር
2 መኝታ 106.8 ካሬ
ጠቅላላ ዋጋ: 10,561,238.4 ብር
ቅድመ ክፍያ(10%): 1,056,123.84 ብር
2 መኝታ 136.56 ካሬ
ጠቅላላ ዋጋ: 13,504,145.28 ብር
ቅድመ ክፍያ(10%): 1,350,414.5 ብር
3 መኝታ 141.6 ካሬ
ጠቅላላ ዋጋ: 14,002,540.8 ብር
ቅድመ ክፍያ(10%): 1,400,254.08 ብር
3 መኝታ 165.6 ካሬ
ጠቅላላ ዋጋ: 16,375,852.8 ብር
ቅድመ ክፍያ(10%): 1,637,585.3 ብር
አማኒቲዎች
ባለ 5 ኮከብ ሆቴል በግቢው ውስጥ
ሬሴፕሽን
የተመደበ ፓርኪንግ (EV ቻርጅ ጋር)
ስዊሚንግ ፑል
የባስኬትቦል ሜዳ
የልጆች መጫወቻ (ውስጥ እና ውጭ)
ጂም እና ሳውና
ሰፊ አረንጓዴ ቦታ
ዘመናዊ የገበያ ቦታ
የሩጫ እና የብስክሌት መንገድ