Description
ሳርቤት : AU - 24,999,999
3 Beds | 2 Baths + MaidsR + Laundry + Balcony | 3F | 153sqm
#አፓርትመንቱ
የሚገኘው ሳርቤት ለአፍሪካ ህብረት በቅርብ እርቀት አካባቢ በመሆኑ ምክንያት ብዙውን ግዜ ለማከራየት በጣም ቀላል ነው።
ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል 24/7 ጥበቃ ፣ ፀሐይ መውጫ እይታ ፣ ጥሩ አጨራረስ ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ ሊፍት ያለው ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ፣ ጄኔሬተር ይይዛል ።
#Financial_Information
Asking Price: 24,999,999 ብር
Total Area: 153sqm
Price per sqm: ~163,398 ብር
#Income
Monthly Rent: 231,000 ብር ($1,500)
Yearly Rent: 2,772,000 ብር
#Financial_Analysis
Payback Period: ~11.8 Years
#Price_Position
Sarbet (AU) area
Strategic location for high rental demand
Ideal for investment or residential purpose
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ ያለው
#አከፋፈል
ካሽ ወይም 50/50 Bank from Buyer Side
#Agent_Commission
2%
ገዢ ካልሆኑ እንዳይደውሉ።