Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
New

አያት ሪል እስቴት በካዛንቺስ ግቢ ገብርኤል 3d አፓርታማዎችን በሽያጭ ላይ

Addis Ababa, Kirkos

For SALE

ETB 4,041,675

Bedrooms

1

Bathrooms

2

Area

45 Square Meter

Description

በአዲስ አበባ እምብርት ካዛንቺስ ግቢ ገብርኤል ፊት ለፊት እየተገነባ ያለው የአያት ሪል እስቴት የቤት ልማት ፕሮጀክት፣ ከመንግስት ጋር በ70/30 የጋራ ሽርክና (Public-Private Partnership) የሚከናወን ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ነው። ዋና ዋና መረጃዎች የቦታው ስፋትና ተፈጥሮ፦ በ220,000 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ሲሆን፣ 60% የሚሆነው ቦታ ለአረንጓዴ ስፍራ፣ ለመናፈሻና ለመዝናኛ የተመደበ አረንጓዴ መንደር ነው። የቤት አማራጮች፦ ከእስቱዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ (ከ45 እስከ 160 ካሬ ሜትር) የቅንጦት አፓርትመንቶች አሉት። ልዩ ዕይታዎች፦ ወደ ብሔራዊ ቤተ-መንግስት (ግቢ ገብርኤል)፣ ወዳጅነት ፓርክ እና ወደ የካ ተራራ ጫካ የሚያማምሩ እይታዎች አሏቸው። መገልገያዎች፦ በውስጡ የገበያ ማዕከል፣ መዋኛ ገንዳ፣ ስፖርት ማጫወቻ (እግር ኳስ/ቅርጫት ኳስ)፣ ትምህርት ቤት፣ የጤና ማዕከል እና ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ያካትታል። የክፍያ ሁኔታ፦ ወይም 15% ቅድመ ክፍያ መጀመር የሚቻል ሲሆን፣ ቀሪው በሂደት የሚከፈልባቸው ተለዋዋጭ አማራጮች አሉት

Recommended Properties

1 Bedroom Apartment for Rent in Kirkos - 45 sqm | BetDelala