Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
New

ከናንተ የሚጠበቀው የቤቱን ዋጋ 40% አሁን መክፈል ብቻ ነው ቀሪውን ቤቱን ሲረከብ ካለምንም ወለድ መክፈልብቻ

Addis Ababa, Yeka

For SALE

ETB 2,704,000

Bedrooms

1

Bathrooms

1

Area

32 Square Meter

Description

ቴምር ሪልእስቴት አዲስ ሳይት በ መገናኛ አዲሱ ቤተመንግሰቱ አጠገብ ከ ስቲዲዮ እስከ ባለ 3መኝታ ቤቶችን ለሽያጭ አውጠናል ስቲዲዮ 32 ካሬ ባለ 1 መኝታ 60 ካሬ ባለ 2 መኝታ 90 ካሬ ባለ 3 መኝታ 121 ካሬ ማሳሰቢያ ፤ ምንም አይነት የዋጋ እና የዶላር ጭማሪ አናደርግም 40% ከፍለው 60% ቤቱን ሲረከቡ ከ 10% ቅናሽ ጋር መክፈል ይቻላል ወይም 40% ከፍለው 60% በግንባታው ሂደት ካለምንም የዋጋ ጭማሪ በ 3 ዓመት ከ 20% ቅናሽ ጋር መክፈል ይቻላል የጋራ መገልገያዎች፦ ️የመዋኛ ገንዳ ️ጂም እና እስፓ ️ላይብረሪ ️የልጆች ማቆያ ️የቆሻሻ ማስወገጃ ️የውሃ ታንከር ️የከርሰ ምድር ውሃ ️ጀነሬተር ️በህንፃው ጣራ ላይ የሚገኝ ቴራስ ️ አረንጓዴ ቦታ እና የልጆች መጫወቻ ቦታ ️የመኪና ማቆሚያ ️የእንግዳ መኪና ማቆሚያ ️የተፈጥሮ ብርሃን/natural ventilation ️3.20 የጣራ ከፍታ ግብይት፣ ምግብ ቤቶች፣ የቡና ሱቆች፣ ባንኮች፣ ሱፐርማርኬቶች፣ ፋርማሲዎች፣ መዝናኛ እና ዕለታዊ አገልግሎቶች ሁሉም በእግር ርቀት ላይ ናቸው። ️ያስተውሉ በምንሸጣቸው የመኖሪያ አፓርታማ ቤቶች ላይ ምን አይነት የዋጋ ጭማሪ የመናደርግ መሆኑን ከገንዘቡ ። ለመረጃ በ 09 64 19 96 91 ይደውሉ

Recommended Properties