Description
መገናኛ Top View -ዳንጎቴ ፤ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ 528 ካ.ሜ
Location
️ የከተማው ባለፀጋ መሰባሰቢያ በሆነ በተለምዶ የዳንጎቴ ሰፈር በሚባለው ቤልቪው ሆቴል ከፍ ብሎ ባለው የካ ተራራ ላይ በሚገኝ ሰፈር ውስጥ ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 5 መኝታ , 4 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Store
️ ስፋት: 528 ካሬ ሜትር
️ 7ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው፦ ጀኔሬተር , ለ13 ቤቶች የሚበቃ የመኪና ማቆሚያ , አነስ ያለ ግቢ , አረንጓደ አካባቢ የውሃ ታንከር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ።
️ ቤቱ ያለበት ህንፃ G+7 ሆኖ የተሰራ ሲሆን እስከ 6ኛ ድረስ በወለል 2 ቤቶች ሲኖሩበት 7ኛ ላይ አንድ ቤት ብቻ ነው ያለው።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ
ዋጋ = 85 ሚሊዮን ብር ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ: 462,000 ብር/ወር
Gross Yield: 6.52%
የካሬ ዋጋ: 160,985 ብር/ካሬ | Payback Before-Tax: 15.3 ዓመታት
ማጠቃለያ፦ ንብረቱ ደህንነቱ በተጠበቀ የመኖሪያ ቀጠና ውስጥ የሚገኝ ሙሉውን ወለል ለብቻው የያዘ (Penthouse Layout) መሆኑና ባለው ሰፊ ስፋት ምክንያት ለዲፕሎማቶች የሚከራይ አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1691